FOR ASSISTANCE

Email:

lakech@lakechkebede.com

Order here - Blessed Herbal Tea

WE ONLY SHIP WITHIN THE UNITED STATES OF AMERICA!

The expected delivery time is 5-10 business days. 

PS: Some herbal remedies take more time than others to prepare and ship

ፍቱን የሆነ የሽንት ፊኛ ኢንፌክሽን አስታጋሽ ሻይ!

Instant Acute Urinary Tract  & Bladder Infection Remedy 

የሽንት ፊኛ ኢንፌክሽን (bladder infection) ምንድን ነው?

ሽንትን መቁዋጠር ሲሳንና፡ ቶሎ ቶሎ ሽንት ሲመጣ፡ የወገብ መታሰር ስሜት ወዘተ ሲሰማን ነው::

ይህ ተደጋጋሚ የሽንት ፊኛ ኢንፌክሽን (bladder infection) አብዛኛውን የሚያጠቃው: በተደጋጋሚ አንቲባዮቲክስና (antibiotics) የወሊድ ቁጥጥር (birth control) የሚወስዱ ሲቶችን ነው። ሽንት ፊኛ ኢንፌክሽን (bladder infection) የተለመደው መድሓኒት አንቲባዮቲክስ (antibiotics) ሲሆን፡ ለጊግዚው ያስታግሳል እንጂ ዘሊቂታ ያለው መፍት የለውም። አንቲባዮቲክሱ ለጊዜው በያስታግስም ቅሉ ብዙ ጠንቅ ትቶ ያልፋል።  የሚገርመውና ግራ የሚያጋባው ነገር ደግሞ ሀኪሞችም ቢሆኑ በሽታው ሙሉ ለሙሉ እንደማይድንና እንደሚመለስ እያወቁ፡ አንቲባዮቲክሱን (antibiotics) በተደጋጋሚ ለበሽተኞቻቸው ደጋግመው ለማዘዝ ወደኃላ አለማቸው ነው። ጆሮ ያለው ይስማ . . .”

ስለ ሰውነት አሲድና አለካላይን (pH balance Acid/Alkaline balance)

ሰውነታችን በውስጣችን ለዘመናት የተከማቸውን መርዛማ ቆሻሻ (toxins) በተለያየ ምክንያት እንደሚገባ ማስወገድ በሚሳነው ወቅት ሰውነታችን አሲዲክ (acidic) ይሆናል። ይህም የሽንት ፊኛ ኢንፌክሽን አንዱ መንስኤው  እንደሆን  የተፈጥሮ ተመራማሪዎች (Natural Scientists)  በጥናታቸው ደርሰውበታል። የምንበላውን ምግብ በማሻሻልና፡ በውስጣችን የተከማቸ  ቆሻሻ በከፊል እንኳን በማስወገድ ጤነኞች መሆን እንችላለን። ከምግብ አይነቶች ለምሳሌ ስኳር የበዛበት ምግብ፡ ነጭ የፉርኖ ዱቄት፡ በዘይት የተጠበሰ ምግብ፡ (junk food) ስናዘወትር ሰውነታችን ውስጥ እንደ አሲድ የሚመስል አመድ (acidic ash) ይፈራሉ።  በአንጻሩ ደግሞ በተፈጥሮ ሙሉ (whole grain) የሆኑ ምግቦች ለምሳሌ የጤፍ የገብስ የስንዴ የመሳሰሉ ዱቄት፡ ስጋ፡ የተነጠረ ቅቤ፡ በጣም ያልተጣሩ ጥሩ ዘይቶች (unproccesed) በርበሬ፡ እርድ፡ ሌሎችም ቅመሞች፡ አትክልት፡ አተር፡ ምስር፡ ቦሎቄ፡ ፍራፍሬ፡  የመሳሰሉት ምግቦች ሰውነታችን ስለሚስማማው አለካልይን አመድ (alkaline ash) ይፈጥራል። ለሰውነታችን የማይረባ፡ ነገር ግን ለአፊችን የሚጣፍጠንን ምግብ ብቻ የምንወስድ ከሆነ ሰውነታችን አሲዱን ለመቀነስ ከአጥንታችንና ከሌላ የሰውነት ክፍሎች አንደ ካልሲየምና  (calcium) ፖታሲየም (potassium) ሌሎችም ለሰውነታችን አስፈላጊ የሆኑትን ንጥረ ነገሮች በመበደር የሰውነታችንን አሲድ ለማርከስ (alkalize) ይሞክራል። የተፈጥሮ ተመራማሪዎች(Natural Scientists) ጥናት እንደሚያመለክተው ከሆነ ሰውነታችን መርዛም የሆኑ ቁሻሻዎችን ለማስወገድ የተጠቀመባቸውን ጠቃሚ ንጥረ ነገሮች በሽንት በኩል ያስወግዳል። ይህ በሌላ አነጋረር በከፊሉ አጥንታችን በሽንት አማካይነት በያእለቱ ይወገዳል ማለት ነው። 

ዩቫ ዩርሲ (Uva Ursi) ከትንሸ ዛፍ የሚገኝ ቅጠል ሲሆን፡ በአመሪካንም ሆነ በአውሮፓ የረጅም አመታት ለሽንት ፊኛ ኢንፌክንሽንና (bladder infections) ለሌላም በሽታዎች  ይጠቀሙበት እንደነበረና አጥጋቢ ውጢት እንዳገኙበት ታሪክ ያሳያል።

ቢኪንግ ሶዳ - (Baking soda - Sodium bicarbonate)

ቢኪንግ ሶዳ ለመጋር ብቻ ሳይሆን ከውሃ ጋር ሲጠጣ ለጢንነትም ቢሆን ጠቀሚታ አለው። ለመጠጣት ምንም ጉዳት የማያመጣና፡ እንዲያውም ለቃር (heart burn) ለጊዜው ያስታግሳል፡ ነገር ግን ፈጽሞ ቃሩን አያጠፋውም፡: የሰውነታችንን አሲድ በመቀነስ ይረዳል።

አሰራርና አጠቃቀም . . .

  • ቅጠሉን ዘፍዝፎ ማሳደር በቅጠሉ ውስጥ ያሉትን ንጥረ ነገሮች ሙሉ ጉልብት ለማግኘት ይጠቅማል፡ ነገር ግን   ለን ወዲያውም አፍልተን ብንወስደው ይሰራል።
  • 2 ኩባያዎች (2 cups) ውሃ አፍልተን፡ 1 ርባ ማንካ (1 tablespoon) ቅጠሉን ጨምሮ፡ በጣም ዝቅ ባለ እሳት 15 ደቂቃ ማንተክተክ።
  • ከበረደ በኃላ ደግሞ 1/2 ኩባያ (1/2 cup) ሻይ ጠጣት። ከዚያ ቀጥሎ 1/2  ኩባያ (1/2 cup) 1/2  የሻይ ማንካ (1/2 teaspoon) ቢኪንግ ሶዳ ቀላቅሎ መጠጣት። ሻዩና የቢኪንግ ሶዳው ከምግብ በፊት መወሰድ አለበት። ቢያንስ  በቀን 3 ጊዜ መጠጣት፡፡ ይህ መጠጥ 5 ቀን በላይ መወሰድ የለበትም። ለሕጻናትና  ለእርጉዝ ሴቶች መሰጠት የለበትም፡
  • ዩቫ ዩርሲ (Uva Ursi) ሻይ የሚሰራው ከቢኪንግ ሶዳ ውሃ ጋር በተከታታይ ሲጠጣ  ነው።
  • ሻዩ ትንሽ የመጎምዘዝ ጣእም አለው። ብዙ ስኳር አድርጎ መጠጣት ግን አላማውን ማሳት ነው። ምክንያቱም ስኳር ከላይ እንደተጠቀሰው፡ ስውነታችን ውስጥ አሲድነት ያመጣል።
  • ልምምድ (anecdotal) ይህ ቅጠል እንደ ሻይ፡ ቢኪንግ ሶዳ በውሃ ጋር በተከታታይ ሲጠጣ ወዲያውኑ ህመሙን ያሳታግሳል፡፡

ዩቫ ዩርሲ ሻይና ቤኪንግ ሶዳ ውሃ  በምን መንገድ ይሰራል?

  • ተመራማሪዎች (Scientists) 70% ያክሉ የሰውነታችን ተከላካዮች (Immune system) በሆዳችን ውስጥ እንደሚኖሩ ማረጋገጣቸውን ያውቃሉ?  በሰውነታችን ውስጥ ቆሻሻ ሲነግስና፡ የሆድ እቃችንን እርስት በሚያደርግበት ጊዜ፡ ይህ ሊሆን አይገባም! ብለን ጽዳት ካላደረግን፡ የሰውነታችን ተከላካዮች (Immune system) ሲደክሙ፡ የሆድ እቃችን ክፍል የባክቴሪያ መፈንጠዛ ይሆናል። በዚህ የተነሳ ባክተሪያዎች በፊኛችን ላይ ይጣበቃሉ። ዩቫ ዩርሲ ሻይና ቤኪንግ ሶዳውን በምንጠጣ ወቅት ቤኪንግ ሶዳው አልካላይን (Alkaline) የመፍጠር ባህሪው ለቅጠሉ የበለጠ በርታት ይሰጠዋል::  በርከት ያለ ዉሃ መጠጣትም፡ በሽንት በኩል ባክቴሪያዎቹን ከፊኛችን ላይ ያራግፉቸዋል።

 

Uva Ursi Herbal Tea. Time tasted - simple bladder infection remedy

Based on anecdotal evidences, symptoms of bladder infections like acute lower back pain, frequent urination caused by irritation of bladder can be effectively treated by using the uva ursi herbal tea.

Baking soda - bicarbonate of soda.

Baking soda is safe to drink. Its anti-fungal properties make baking soda effective as home natural remedies for skin, tooth etc. Baking soda isn't only for baking; drinking baking soda water periodically throughout the day can boost your health by its ability to promote a more alkaline PH balance in the body. Alkalinity is the reverse of acidity. Baking soda is not a cure, but it's an ideal relief for acute heart-burns and gout.

How to Prepare.

Boil 2 cups water, add 1 tablespoon uva ursi herbal tea and turn the heat very low. Let it simmer for about 15 minutes. Remove from heat and let it cool down to room temperature. Soaking the herb overnight helps for easy digestion. While the herbal tea is cooling down prepare another drink. Mix ½ tsp baking soda in ½ cup water.

How to Use.

Before a meal, first drink about ½ cup of the herbal tea followed by the ½ cup baking soda drink.  Drink more water as possible. The process can be repeated as needed but not to exceed fourteen days.

This procedure is definitely not for the fainthearted, but if you can talk yourself into trying this humble remedy, you will get an immediate relief of the symptoms of the back pain and of the frequent urination.

How it works.

The baking soda enables the production of alkaline urine, which in turn helps to increase the effectiveness of the uva ursi herbal remedy. The uva ursi herbs work effectively when the urine is alkaline not acidic. To avoid processed food, sugar, and white flour etc. which leaves acidic aches behind is imperative; otherwise it’s defying the whole purpose.

Side effect of uva ursu herb is tinnitus (ringing in the ears).  Just by lower the dose of the herbal tea, tinnitus is avoidable.

Disclaimer

All the articles, protocols and herbal products on this website are provided for educational purposes only. It should not be used as replacement for medical expert advice. They have not been evaluated by FDA - Food and Drug Administration of America. FDA regulations state that you must consult a medical doctor for any disease. 

We are not responsible for any adverse effects or consequences resulting from the use of any of the suggestions, preparations or procedures. Always seek the advice of your qualified health provider with any questions you may have regarding a medical condition.

Print Print | Sitemap Recommend this page Recommend this page
Copyright © 2013 Lakech Kebede LLC & Open Windows LLC All Rights Reserved