FOR ASSISTANCE

Email:

lakech@lakechkebede.com

ቡና ኢነማ (የሆድ ጽዳት) ሉዓላዊ ማስወገጃ

 

     ደም አጽጂ

 

    የጉበት ጤንነት

 

    የኃይል መጨመሪያ

 

    የአእምሮ ግልጽነት

 

    ክብደት መቀነስ

 

    የሕመም ማስታገሻ

 

    አለርጂ እፎይታ

 

    የተሻለ ስሜት

 

    ያማረ ቆዳ

 

የቡና ኢነማ ኪት

የሚከተሉትን አጠቃሎ ይይዛል

 1. 4 ኩባያ  የሚይዝ የኢነማ መያዛ  ከነቱቦ 
 2. አነስተኛ የብረታ ማንጠልጠያ 
 3. ½ ፓውንድ ነጣ ብሎ የተቆላ ኦርጋኒክ  ቡና (16 ጽዳት የሚሆን(ለመጠጣት ሳይሆን ለኢነማ ብቻ ተብሎ የተሰራ ቡና)
 4. አጠቃቀሙን የሚያሳይ ትንሽ መጸሐፍ

 

 

 

በሥዕሉ ላይ እንድሚታየው ተሸፍኖ ይደርሶታል

 

ስለ ቡና ኢነማ (የሆድ ጽዳት)

 

ኢነማ (የሆድ ጽዳት) አዲስ አይደለም። በጥንት ዘመን እንደ ግሪክና ግብጽ በመሳሰሉ ሰለጠኑ ተብለው በሚነገርላቸው ሀገሮች፡ ኢነማ (የሆድ ጽዳት) ይጠቀሙ እንደነበረ የታሪክ ሰነዶች ያሳያሉ።

 

በመጀመሪያው የአለም ጦርነት የማደንዘዣ መድሓኒት (morphine) እጥረት ምክንያት፡ ጀርመኖች በጦር መዳ የቆሰሉባቸውን ወታደሮቻቸውን ስቃይ ለማስታገስ ኢነማ (የሆድ ጽዳት) ይጠቀሙ ነበር። አንድ ብሩሀ ቀን ግን፡ አንዲት ነርስ በውሃ ምትክ ቡና በመጠቀምዋ የበለጠ ውጠት ማግኘት ተችላል።

 

በዚህም ምክንያት የጀርመን ሳይንቲስቶች ምርምር አድርገው፡ ቡና ውስጥ የሚገኙ ንጥረ ነገሮቸ የሃምት ቦይ እንደሚገባ እንዲከፈት በመርዳትና፡ አንዲሁም በተጨማሪ ጉበት ተገቢውን ያህል መጠን ሃሞት እንዲሰራ አንደሚያበረታታ አረጋግጥዋል።

 

ይህ የቡና ሆድ ጽዳት ለአንዳንድ ሰዎች አይምሮ የማይምች ሊሆን እንደሚችል እገምታለሁ። ሆንም አንዳንድ ጊዜ የተለመደው የህክምና መንገድ በቂና የጠበቅነውን ውጠት ካላሳየን፡ ያልተለመደውን መንገድ ለመሞከር እንመርጣለን።

 

ቡና ኢነማ (የሆድ ጽዳት) ምንድን ነው?

የቡና ኢነማ አይነ ምድርን በሚገባ ለማጽዳት የሚጠቅም ስረአት ነው። የቡና ኢነማ ከሚያስቀምጥ መድሓኒት ጋር የሚለይበት ዋና ምክንያት፡ የሚያስቀምጥ መድሓኒት በሚወሰድ ወቅት፡ ከአፍ ጀምሮ እስከ ትንች አንጀት፡ ቀጥሎም ትልቁን አንጀት ይነካል፡ የቡና ኢነማ ግን በፊንጢጣ ገብቶ ትልቁ አንጀት(sigmoid colon) ውስጥ በመቆየት፡ በፊንጢጣ ውስጥ ያሉትን ቀጫጭን ስር መሰል ቦዮችን በመጠቀም፡ ቡናውን እዛው ትልቁ አንጀት ውስጥ ትቶ፡ የቡናውን ንጥረ ነገሮች ብቻ እንደ ካፊንና (caffeine) ፖታሲየም (potassium) የመሳሰሉት ይዞ (hepatic portal vein)በቀጥታ ወደ ጉበት ይዘልቃል። ጉበትንም በሚገባ ስራውን  እንዲያከናውን ያበረታታዋል። የተዘጋጀ ቡና ካለ ጽዳቱን በ2 ሰአት ውስጥ ማጠናቀቅና ወደ ወትሮው ጉዳዮ መመለስ ይቻላል። ከጽዳቱ በሓላ ያስቀምጥኛል ውይንም ይደክመኛል ብለው አያስቡ፡ ምክንያቱም የጽዳቱን ስርአት እንደ ቅደም ተከተሉ ካደረጉት በሓላ የሚሰማዎት እታች እንደተጠቀሰው፡ ግሩም የሆነ የንጽህና ስሚትና ብርታት፡ ሙሉ ትንፋሽ መተንፈስ፡ ብሩህ የሆነ አስተሳሰብና ደስተኝነት ነው።  የቡና ኢነማ በጠዋት ከምግብ በፊት መውሰድ ይመረጣል፡ ሆኖም ግን ቀንም ሆነ ማታ ቢደረግ ጉዳት የለውም።

 

ቡና ኢነማ (የሆድ ጽዳት) ለምን አስፈለገ?

ሰውነታችን ሲፈጠር ከውስጣችን ቆሻሻ የሆነውን ነገር ለማስወገድ ብቁ ሆኖ ነው፡ ነገር ግን በተለያዩ ምክንታቶች ስውነታችን ግዳጁን ሙሉ ለሙሉ መወጣት ይሳነዋል። በተለይ ዋናው የቆሻሻ አጣሪው ብልት - ጉበት በሚደክም ውቅት ደማችን ይቆሽሻል። የተፈጥሮ ሕክምና ተመራማሪዎች አብዛኛው ሕመም ከደም መቆሸ ምክንያት የሚከሰት እንደሆነ በምርምራቸው ደርሰውበታል። የቡና ኢነማ ዋነኛ ተግባሩ ጉበት ስራውን በሚገባ እንዲያክናውን መርዳት ነው። ደማችን በየ3 ደቂቃ በጉበታችን እየተጣራ በሙሉ ሰውነታችን ውስጥ እንደሚዘዋወር ያውቃሉ? በዚህ የ3 ደቂቃ ዝውውር ደማችን የሚያስፈልገውን ምግብ(nourishment) ለመላው የሰውነት ክፍላችን የማድረስና እንዲሁም ከእያንዳንዱ ጥቃቅን ብልቶች (cell) ቆሻሻውን (metabolism) ደግሞ ተሸክም ወደ የሚጣራበት የሰውነት ብልት - ጉበት ያደርሳል። ጉበታችን ከብዙ ስራዎቹ አንዱና ዋነኛው በደም ውስጥ ያለውን ቆሻሻ ማጣራት ነው። ነገር ግን የብዙዎቻችን ጉበት ከስራ ብዛት የተነሳ፡ መድሓኒት ከመውሰድ፡ እድሚ ሲጨምር፡ እንዲሁም ከምንመገበው ምግብ የተነሳ እንደሚገባ ግዳጁን ለመወጣት ተስኖታል። አሁን የቡና ኢነማ ስናደርግ፡ በቡና ውስጥ የሚገኙ ንጥረ ነገሮቸ የሃምት ቦይ እንደሚገባ እንዲክፈት በመርዳትና፡ አንዲሁም በተጨማሪ ጉበት ተገቢውን ያህል መጠን ሃሞት እንዲሰራ ያበረታታሉ።

 

ቡና ኢነማ (የሆድ ጽዳት) ይለምድብን (addictive) ይሆን?

ጥያቂን በጥያቂ መመለስ እንዳይሆን እንጂ፡ ጥርስ መፋቅ ይለምድብን ይሆን? ወይስ ፊትና ገላን መታጠብ ይለምድብን ይሆን? የተረዳችሁ ይመስለኛል። በውጭ የሚታዩትን አካሎቻችንን ስለምናያቸው ለማጽዳት እንገደዳለን። የማናያቸውን የሰውነት ክፍሎች እንደ አንጀት ጉበት ጨጋራ ተ: ያሉትን ግን በግዑዝ ዓይናችን ስለማናያቸው ለግዚው ዘንግተናቸዋል። እኛ ልንዘነጋቸው ብንሞክርም፡ እነርሱ ግን በተራቀቀ የበሽታ ስሞች አይነት ሊያስታውሱን ይሞክራሉ።

 

ቡና ኢነማ (የሆድ ጽዳት) በምን መንገድ ይሰራል?

ጉበት
ትልቁ አንጀት

ለአይምሮ የማይመች፡

ለብዙዎቻችን ገና ስንሰማው ብዙ ጥያቂዎችን የሚያነሳሳ፡

በአይነቱ በጣም ቀላልና፡

ፍቱን የሆነ፡

ከማጽዳት በቀር ሊላ እንከን የማይገኝበት፡

ገንዘብ የማያስፈልገው፡

የጽዳት ሁሉ ቁንጮ የሆነው ይህ የቡና ኢነማ፡

በመጨረሻው የትልቁ አንጀት ክፍል (sigmoid colon)  ውስጥ ያሉትን ቀጫጭን ስር መሰል ቦዮችን በመጠቀም፡ ቡናውን እዛው ትልቁ አንጀት ውስጥ ትቶ፡ የቡናውን ንጥረ ነገሮች ብቻ ይዞ፡ በሄፕቲክ ፖርታል ቦይ (hepatic portal vein) ጎዳና ተጉዞ ወደ ጉበት ይዘልቃል።

እነዚህ በመጨረሻው የትልቁ አንጀት ክፍል (sigmoid colon) ውስጥ ያሉትን ቀጫጭን ስር መሰል ቦዮችን፡ ወትሮውንም ቢሆን ስራቸው፡ የመጨረሻ ቁሻሻው ከመውጣቱ በፊት ጠቃሚውን ፈሳሽ ወደ ሰውነት መምጠጥ ነው። ከቡናውም ውስጥ የሚገኙ ንጥረ ነገሮች፡ እንደ ካፊንና (caffeine) ፓልሚቴት (palmitate) ፖታሲየም (potassium) ወዘተ  የመሳሰሉት፡ በእነዚህ በመጨረሻው የትልቁ አንጀት ክፍል (sigmoid colon) ውስጥ ያሉትን ቀጫጭን ስር መሰል ቦዮችን ተመጦ፡  ወደ ጉበትና ሃሞት ቦዮች ሲደርሱ፡ ቦዮቹን በሚገባ እንዲከፈቱ በመርዳት፡ ጉበት ውስጥ የታቆረውን መርዛማ ቆሻሻ እንዲወጣ ይረዳሉ። የቡናው ኢነማ 15 ደቂቃ ያህል በመጨረሻው የትልቁ አንጀት ክፍል (sigmoid colon) ውስጥ መያዝ ስላለበት፡ ደማችን በየ3 ደቂቃ በጉበታችን እየተጣራ በሙሉ ሰውነታችን ውስጥ ስለሚዘዋወር፡ ይህች 2 ኩባያዎች (2 cups) ቡና የመጨረሻውን ትልቁን አንጀት (sigmoid colon) ግርግዳ በመጠቀም ደም የማጣራት የሚመስል ስራ ያክናውናል (like dialysis)

ቡና መጠጣት የሚያማቸው ሰዎች የቡና ኢነማ አያማቸውም፡ ምክንያቱም ቡና ኢነማ የተለየ መንገድ ተጠቅሞ፡ ቡናውን ሳይሆን በቡና ውስጥ ያለውን ንጥረ ነገሮች ብቻ ይጠቀማል።

 

ደማችን ለምን መጥራት አስፈለገው?

ሕይወት ያለው በደም ውስጥ አንደሆነ ሳይንስም (science) ሆን ተራ አውቀት (common sense) ያስገነዝበናል። ደማችንን የሚያጸዳው ጉበታችንን፡ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ቸል ብለነዋል። ቀላልም ሆነ ከባድ በሽታ ሲገጥመን ወደ ሃኪም ሂደን መድሃኒት ይታዘዝልናል። ይህም ለጉበታችን ጫና ይሆንበታል። መገንዘብ ያለብን፡ መድሃኒቶች ጎጂነት ጠባይም ቢኖራቸውም ቅሉ፡ ለአንዳንዶቻችን ነፍስ አትራፊዎቻችን ናቸው። የደምን ማጽዳት ጉዳይ አምብዛም የማንሰማው ነገር ቢሆነ፡ ሰውነታችን በሽታን አንዱቋቋምና (prevention) በተመቸ ጢንነት (optimum wellness) እንዲሆን ያግዘዋል። ደምን ብዙ የተለያዩ መንገዶች ማጽዳት ይቻላል፡ ግን በቡና ውስጥ ያሉትን ንጥረ ነገሮች ተጠቅሞ ደክምት ያንቀላፋውን ጉበት መቀስቀስ ቀላልና ምንም እንከን የሊለው መንገድ ነው።

የቡና ኢነማን በተረጋጋ መንፈስ ሆነን እንደሚገባ ከተጠቀሞንበት፡

(ለመጀመሪያ ጊዚ ቢያንስ በሳምንት አንድ ጊዚ ማድረግ። ከጊዚ በኃላ ግን በሚያስፈልገን ጊዚ ብቻ ማድረግ)

 

   የቅርብ ጥቅሞች . . .

 • በድርቀት ምክንያት በትልቁ አንጀታችን ውስጥ ከተከማቸው አይነ ምድር ነጻ እንሆናለን፡፡
 • ሰውነታችንን የመቅለል ስሚት ወዲያው ይሰማናል።
 • በሆድ ድርቀት ምክንያት፡ ወገብ ላይ የሚሰማን የወገብ ህመምና፡ የሆድ መነፋት፡ ጋዝና ሄሞሮይድ ያስታግሳል።
 • አእምሮአችን ብሩህ ይሆናል።
 • ድካማችን በብርታት ይተካል።
 • የርሃብ ስሚት ቀኑን ሙሉ አይኖረንም።
 • ህመም (pain) ወዲያው ይታገሳል።
 • የተበረታታ መንፈስ ይኖረናል።
 • ደስ የሚል ስሚት ይኖረናል።

     የሩቅ ጥቅሞች . . .

 • ሰውነታችን በሽታን ለመቋቋም አቅም ያገኛል።
 • ድካማችን በብርታት ይተካል።
 • ጥሩ እንቅልፍ ይኖረናል።
 • ቦርጭ  ይቀንሳል።
 • ክብደትን መቀነስ ቀላል ይሆናል።
 • ብሩህ አእምሮ ይኖረናል።
 • ደስተኞች አንሆናለን።
 • የፊታችን ቆዳ ያማረ ይሆናል።

ማሳሰቢያ

ይህ የምታነቡት ጽሁፍም ሆነ የቀረበላችሁ የተለመዶ የዕፅዋት መፍትሄዎች (herbal remedies) ሌላዎቹም (cleanse & detox products) የሰውነት ጽዳት ለግል እውቀትና ለማስገነዘብ እንጂ ህክምናን ለመተካት እንዳልሆነና፡ አሜሪካን የምግብና የመድሐኒት  አስተዳደር (Food & Drug Administration of America) ያልተመረመረ (not evaluated) መሆኑን እናሰገነዝባለን። የሚያማችሁ ነገር ቢኖር፡ የአሜሪካን የምግብና የመድሐኒት አስተዳደር ለሃኪም እንድታማክሩ ብቻ የሚደግፍ ህግ አላቸው። በዚህ ምክንያት ይህንን ያቀረበንላችሁን ጽሁፍም ሆነ ሐርባልና (herbal remedies) ሌላዎቹመም እቃዎች እራሳችሁ ሃላፊነት ወስዳችሁ እንደምታደርጉ እንድታውቁ እያስገነዘብን፡ ሃላፊነታቸንን እናወርዳለን።

Print Print | Sitemap Recommend this page Recommend this page
Copyright © 2013 Lakech Kebede LLC & Open Windows LLC All Rights Reserved