FOR ASSISTANCE

Email:

lakech@lakechkebede.com

በረከት የሆድ እቃ ጽዳት 

  • ጥገኛን ትል: ወስፋት ለመግደል
  • የጥገኛ እንቁላልን
    ለመግደል
  • የሞቱትን ትላትሎች  ከነመርዛማ ቁሻሻቸው ማስወገድ 
  • ደም አጽጂ
  • የሆድ አቃ ጤንነት
  • የኃይል መጨመሪያ
  • የአእምሮ ግልጽነት
  • ክብደት መቀነስ

አጠቃቀም

ቢያንስ ለ7 ቀናት  ወይም ለ14 ወይም ለ21 ቀናት አነስተኛ መጠን የሆደ ጽዳት ይወሰዳል::
 

በቀን 1 ጊዜ ከምግብ በፊት 2 ካፕሱሎች ቢወሰድ ይመረጣል። 

 

ከምግብም በሗላ ቢወሰድም ግቡ እስከሚፈጭ ድረስ ይቆያል እንጂ: ስራውን ከመስራት አይቆጠብ።

 

በረከትን የሆድ ጽዳት ካፕሱልስ ሆድን አያሳምም ወይም አያስቀምጥ!

የእለት ተእለት የሚሰሩትን ስራም ሆነ የሚመገቡትን መለወጥ አይኖርቦትም::

 

በተጨማሪም ሆዴን ያመኝ ወይም ያስቀምጠኝ ይሆን ብለው አይሰጉም፡ምክንያቱም የሆድ ጽዳቱ ዋና አላማው በውስጣችን የሚኖሩትን የማይጠቅሙ ትሎችን ማስወገድ ብቻ ሳይሆን ቀስ በቀስ የተዛባውን የሆዳችንን ፈሎራ (gut flora) ስለሚየስተካክለው: በተፈጠሮ መሆን እንደሚገባው ሁሉ ሰውነታችን የሚመጣበትን ማንኛውንም እንከን እንደሚገባ የመቋቋም ችሎታ ይኖረዋል።

 

ይህንን ስርአት ተከትለው ከፈጸሙ ሰዎች የግል ልምምድ (anecdotal) ደጋግሞ እነደሚጠቁመው ከሆነ፡ ከምንገምተው በላይ በውስጣችን የምንበላውን ምግብ እየተጋሩ፡ በፈንታው ደግሞ ቁሻሻቸውን የሚተዉልን፡ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የፈቀድንላቸው በርካታና የተለያዩ አይነት እንግዶች እንደሚኖሩ ነው፡፡

 

ውጭ አገር ስለምንኖር ወይም በተለያየ ምክንያት ትላትል በሆዳችን ውስጥ እንደሌለብን አድርገን የምንገምት ካለን፡ በጥሞና ልናስተውል ይገበናል።  “ጆሮ ያለው ይስማ . . .”

የሆድ እቃ ጥዳት (ትል/ወስፋት ማስወገጃ) መውሰድ ለምን ያስፈልጋል?

የተፈጥሮ ተመራማሬዎች (Natural Scientists) 99% ሰዎች ትል በሆዳቸው ውስጥ እንደሚኖር በምርምራቸው ደርሰውበታል። ትሎች ምን ጊዜም ቢሆን በሰውነታችን ውስጥ ቆሻሻችንን ለማጥራት ይኖራሉ።

 

ጎጅነታቸው ግን ሰውነታችን በጣም ሲቆሽሽ ትሎችም እየበዙ ቁሻሻውን ብቻ ሳይሆን ለኛ የሚጠቅመውንም ምግብ መጋራት ይጀምራሉ። ውጭ አገር ስለምንኖር ወይም በተለያየ ምክንያት ትላትል በሆዳችን ውስጥ እንደሌለብን አድርገን የምንገምት ካለን፡ በጥሞና ልናስተውል ይገበናል።

 

በአጠቃላይ የሆድ ድዳት (parasite cleanse) 2 ይከፈላል፡

1 ኛው መጠኑ ብዙ የሆነ የሆደ ጽዳቱን ወስዶ 1-2 ቀን ወስጥ መፈጸም የሚያስቀምጥ ነገር አብሮት ስለሚወሰድ ፍቱንም ቢሆንም ለሰውነት ሃይለኛ ነው፡:

2 ኛው ደግሞ ለብዙ ቀናት አነስተኛ መጠን የሆነ የሆደ ጽዳቱን ወስዶ አንደሁኔታው የሚያስቀም መድሃኒት ሊወሰድም ላይወሰድም ይችላል።

 

ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትም ሆኑ ወይም lakechkebede.com ድሕረ ገጽ ላይ የሰፈሩት ሌሎችም የሆደ ጸዳቶች (parasite cleanses) በሙሉ፡ ቢያንስ 7 ቀናት፡ ወይም 14 ወይም 21 ቀናት አነስተኛ መጠን የሆደ ጽዳቱን ከተወሰደ በሗላ የሚያስቀም መድሃኒት ሳይሆን፡ የቡና ኢነማውን ወይም ፍቱን  ለድርቀት ካፕሱል በመጠቀም የሞቱትን ትላትሎች ከነመርዛማ ቁሻሻቸው ማስወገድ ነው። ይህንን ስርአት ተከትለው ከፈጸሙ ሰዎች የግል ልምምድ (anecdotal) ደጋግሞ እነደሚጠቁመው ከሆነ፡ ከምንገምተው በላይ በውስጣችን የምንበላውን ምግብ እየተጋሩ፡ በፈንታው ደግሞ ቁሻሻቸውን የሚተዉልን፡ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የፈቀድንላቸው በርካታና የተለያዩ አይነት እንግዶች እንደሚኖሩ ነው፡፡ ጆሮ ያለው ይስማ . . .”

 

እባክዎ ያስታውሱ ይህ ከላይ የተጠቀሰው በአንድ ለሊት አይፈጸምም። ምክንያቱም አንዳንዶቻን አሁን ያለንበት የጤንነት መዛባት ለብዙ ጊዜ ይዘነው የኖርነው ስለሆነና፡ በተጨማሪም የሆድ ጽዳት ውስጥ ያሉት የተፈጥሮ ዕጾች (natural herbs) የሚሰሩት የሰውነታችንን ሁኔታ እየተከተሉ ነው። በተጨማሪም ለጤንነታችንም ሆነ ለመታመማችን ሰውነት ብቻ ሳይሆን አእመሮአችንም ወሳኝነት አለው።

 

ማሳሰቢያ፡ የበረከትን የሆድ ጽዳት ካፕሱልስ ከወሰዱ በሗላ፡ የሃሞት ከረጢትና ጉበት ጽዳት ማድረግ አስፈላጊ ነው። ምክንያቱም ከጽዳቱ የተነሳ ትላትሎች ሲሞቱ ያወረሱንን መርዛማ ቆሻሻ ለማጽዳት ሌት ተቀን የሚደክመው ጉበታችንን ለማድዳት ነው።

እባክዎ ያስተውሉ፡ ይህንን የሃሞት ከረጢትና ጉበት ጽዳት (ዘይትና ጭማቂውን) ከመጠጣትዎ  በፊት በውስጥዎ ያለውን ትላትል ነገር በከፊል መግደል አስፈላጊ ነው። ምክንያቱም አብዛኞቹን ትላትል መግደል ካልቻልን በጽዳቱ ወቅት የሆደ ቁረጠትና ማቅለሽለሽ እንዲሁም ማስታወክን የመሰለ ነገር ሊከሰት ይችላል።

 

የዘይቱና ጭማቂው በአንድነት በብዛት ሲጠጣ ልዩ የሆነ እንደ ሳሙና አይነት የጽዳት ሃይል ስለሚያገኝ፡ በህይወት ያሉትን ትሎች ለማስወግ በሚደረገው ጥረት ትላትሎቹ የአልሞት ባይ ተጋዳይ አይነት ሁኔታ ይሆናል። ከዚህም የተነሳ ሊደክመን ይችላል።

ማሳሰቢያ

ይህ የምታነቡት ጽሁፍም ሆነ የቀረበላችሁ የተለመዶ የዕፅዋት መፍትሄዎች (herbal remedies) ሌላዎቹም (cleanse & detox products) የሰውነት ጽዳት ለግል እውቀትና ለማስገነዘብ እንጂ ህክምናን ለመተካት እንዳልሆነና፡ አሜሪካን የምግብና የመድሐኒት  አስተዳደር (Food & Drug Administration of America) ያልተመረመረ (not evaluated) መሆኑን እናሰገነዝባለን። የሚያማችሁ ነገር ቢኖር፡ የአሜሪካን የምግብና የመድሐኒት አስተዳደር ለሃኪም እንድታማክሩ ብቻ የሚደግፍ ህግ አላቸው። በዚህ ምክንያት ይህንን ያቀረበንላችሁን ጽሁፍም ሆነ ሐርባልና (herbal remedies) ሌላዎቹመም እቃዎች እራሳችሁ ሃላፊነት ወስዳችሁ እንደምታደርጉ እንድታውቁ እያስገነዘብን፡ ሃላፊነታቸንን እናወርዳለን።

Print Print | Sitemap Recommend this page Recommend this page
Copyright © 2013 Lakech Kebede LLC & Open Windows LLC All Rights Reserved