Order here - Natural Herbal Parasite Cleanse Products. የሆድ እቃ ጽዳት ጥገኛን (ትል/ወስፋት) ለመግደል 

Kill parasites

Kill parasite eggs

Blood Purifier

Colon Health

Energy Booster

 Mental Clarity

Weight Loss

ጥገኛ ለመግደል

ጥገኛ እንቁላል ለመግደል

ደም አጽጂ

የሆድ አቃ ጤንነት 

የኃይል መጨመሪያ 

የአእምሮ ግልጽነት  

ክብደት መቀነስ 

There are two schools of thought on parasite cleanse. One type is very strong doses over a short period of time, which is effective but traumatic to the body.

The second category is milder dose of parasite killing herbs over a longer period of time, which is not only the most effective way to rid your entire body of parasites and their toxins but also avoid unnecessary burden on the body.

The (dewormer) parasite cleanses formula shown on display falls under the second category. You do not even have to change your routines or worry it will make you sick.

Blessed Parasite Cleanse in capsule or tincture

በረከት የሆድ እቃ ጽዳት ጥገኛን (ትል/ወስፋት) ለመግደል

በመጠቀም የሞቱትን ትላትሎች ከነመርዛማ ቁሻሻቸው ማስወገድ ነው።

ጥገኛ ለመግደል

ጥገኛ እንቁላል ለመግደል

ደም አጽጂ

የሆድ አቃ ጤንነት

የኃይል መጨመሪያ

የአእምሮ ግልጽነት

ክብደት መቀነስ

ቢያንስ 7 ቀናት፡ ወይም 14 ወይም 21 ቀናት አነስተኛ መጠን የሆደ ጽዳት ይወሰዳል

በረከትን የሆድ ጽዳት ካፕሱልስ ሆድን አያሳምም ወይም አያስቀምጥ!

የእለት ተእለት የሚሰሩትን ስራም ሆነ የሚመገቡትን መለወጥ አይኖርቦትም።

በተጨማሪም ሆዴን ያመኝ ወይም ያስቀምጠኝ ይሆን ብለው አይሰጉም፡ ምክንያቱም የሆድ ጽዳቱ ዋና አላማው፡ በውስጣችን የሚኖሩትን የማይጠቅሙ ትሎችን ማስወገድ ብቻ ሳይሆን፡ ቀስ በቀስ የተዛባውን የሆዳችንን ፈሎራ (gut flora) ስለሚየስተካክለው፡ በተፈጠሮ መሆን እንደሚገባው ሁሉ ሰውነታችን የሚመጣበትን ማንኛውንም እንከን እንደሚገባ የመቋቋም ችሎታ ይኖረዋል።

ይህንን የሆድ እቃ ጽዳት ስርአት ተከትለው ከፈጸሙ ሰዎች የግል ልምምድ (anecdotal) ደጋግሞ እነደሚጠቁመው ከሆነ፡ ከምንገምተው በላይ በውስጣችን የምንበላውን ምግብ እየተጋሩ፡ በፈንታው ደግሞ ቁሻሻቸውን የሚተዉልን፡ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የፈቀድንላቸው በርካታና የተለያዩ አይነት እንግዶች እንደሚኖሩ ነው፡፡ ጆሮ ያለው ይስማ . . .”

የሆድ እቃ ጥዳት (ትል/ወስፋት ማስወገጃ) መውሰድ ለምን ያስፈልጋል?

የተፈጥሮ ተመራማሬዎች (Natural Scientists) 99% ሰዎች ትል በሆዳቸው ውስጥ እንደሚኖር በምርምራቸው ደርሰውበታል። ትሎች ምን ጊዜም ቢሆን በሰውነታችን ውስጥ ቆሻሻችንን ለማጥራት ይኖራሉ። ጎጅነታቸው ግን ሰውነታችን በጣም ሲቆሽሽ ትሎችም እየበዙ ቁሻሻውን ብቻ ሳይሆን ለኛ የሚጠቅመውንም ምግብ መጋራት ይጀምራሉ። ውጭ አገር ስለምንኖር ወይም በተለያየ ምክንያት ትላትል በሆዳችን ውስጥ እንደሌለብን አድርገን የምንገምት ካለን፡ በጥሞና ልናስተውል ይገበናል።

በአጠቃላይ የሆድ ድዳት (parasite cleanse) 2 ይከፈላል፡

1 ኛው መጠኑ ብዙ የሆነ የሆደ ጽዳቱን ወስዶ 1-2 ቀን ወስጥ መፈጸም የሚያስቀምጥ ነገር አብሮት ስለሚወሰድ ፍቱንም ቢሆንም ለሰውነት ሃይለኛ ነው፡:

2 ኛው ደግሞ ለብዙ ቀናት አነስተኛ መጠን የሆነ የሆደ ጽዳቱን ወስዶ አንደሁኔታው የሚያስቀም መድሃኒት ሊወሰድም ላይወሰድም ይችላል።

ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትም ሆኑ ወይም lakechkebede.com ድሕረ ገጽ ላይ የሰፈሩት ሌሎችም የሆደ ጸዳቶች (parasite cleanses) በሙሉ፡ ቢያንስ 7 ቀናት፡ ወይም 14 ወይም 21 ቀናት አነስተኛ መጠን የሆደ ጽዳቱን ከተወሰደ በሗላ የሚያስቀም መድሃኒት ሳይሆን፡ የቡና ኢነማውን ወይም ፍቱን  ለድርቀት ካፕሱል በመጠቀም የሞቱትን ትላትሎች ከነመርዛማ ቁሻሻቸው ማስወገድ ነው። ይህንን ስርአት ተከትለው ከፈጸሙ ሰዎች የግል ልምምድ (anecdotal) ደጋግሞ እነደሚጠቁመው ከሆነ፡ ከምንገምተው በላይ በውስጣችን የምንበላውን ምግብ እየተጋሩ፡ በፈንታው ደግሞ ቁሻሻቸውን የሚተዉልን፡ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የፈቀድንላቸው በርካታና የተለያዩ አይነት እንግዶች እንደሚኖሩ ነው፡፡ ጆሮ ያለው ይስማ . . .”

በረከትን የሆድ ጽዳት ካፕሱልስ ሆድን አያሳምም ወይም አያስቀምጥ!

የእለት ተእለት የሚሰሩትን ስራም ሆነ የሚመገቡትን መለወጥ አይኖርቦትም። በተጨማሪም ሆዴን ያመኝ ወይም ያስቀምጠኝ ይሆን ብለው አይሰጉም፡ ምክንያቱም የሆድ ጽዳቱ ዋና አላማው፡ በውስጣችን የሚኖሩትን የማይጠቅሙ ትሎችን ማስወገድ ብቻ ሳይሆን፡ ቀስ በቀስ የተዛባውን የሆዳችንን ፈሎራ (gut flora) ስለሚየስተካክለው፡ በተፈጠሮ መሆን እንደሚገባው ሁሉ ሰውነታችን የሚመጣበትን ማንኛውንም እንከን እንደሚገባ የመቋቋም ችሎታ ይኖረዋል። 

እባክዎ ያስታውሱ፡ ይህ ከላይ የተጠቀሰው በአንድ ለሊት አይፈጸምም። ምክንያቱም አንዳንዶቻን አሁን ያለንበት የጤንነት መዛባት ለብዙ ጊዜ ይዘነው የኖርነው ስለሆነና፡ በተጨማሪም የሆድ ጽዳት ውስጥ ያሉት የተፈጥሮ ዕጾች (natural herbs) የሚሰሩት የሰውነታችንን ሁኔታ እየተከተሉ ነው። በተጨማሪም ለጤንነታችንም ሆነ ለመታመማችን ሰውነት ብቻ ሳይሆን አእመሮአችንም ወሳኝነት አለው።

ማሳሰቢያ፡ የበረከትን የሆድ ጽዳት ካፕሱልስ ከወሰዱ በሗላ፡ የሃሞት ከረጢትና ጉበት ጽዳት ማድረግ አስፈላጊ ነው። ምክንያቱም ከጽዳቱ የተነሳ ትላትሎች ሲሞቱ ያወረሱንን መርዛማ ቆሻሻ ለማጽዳት ሌት ተቀን የሚደክመው ጉበታችንን ለማድዳት ነው።

እባክዎ ያስተውሉ፡ ይህንን የሃሞት ከረጢትና ጉበት ጽዳት (ዘይትና ጭማቂውን) ከመጠጣትዎ  በፊት በውስጥዎ ያለውን ትላትል ነገር በከፊል መግደል አስፈላጊ ነው። ምክንያቱም አብዛኞቹን ትላትል መግደል ካልቻልን በጽዳቱ ወቅት የሆደ ቁረጠትና ማቅለሽለሽ እንዲሁም ማስታወክን የመሰለ ነገር ሊከሰት ይችላል። የዘይቱና ጭማቂው በአንድነት በብዛት ሲጠጣ ልዩ የሆነ እንደ ሳሙና አይነት የጽዳት ሃይል ስለሚያገኝ፡ በህይወት ያሉትን ትሎች ለማስወግ በሚደረገው ጥረት ትላትሎቹ የአልሞት ባይ ተጋዳይ አይነት ሁኔታ ይሆናል። ከዚህም የተነሳ ሊደክመን ይችላል።

በቀን 1 ጊዜ ከምግብ በፊት 2 ካፕሱሎች ቢወሰድ ይመረጣል። ከምግብም በሗላ ቢወሰድ፡ ምግቡ እስከሚፈጭ ድረስ ይቆያል እንጂ፡ ስራውን ከመስራት አይቆጠብም።

በረከት የሆድ እቃ ጽዳት Blessed Parasite Cleanse 70 capsules - 500mg በረከት የሆድ እቃ ጽዳት - Blessed Parisite Cleanse 50 Capsules - 500mg

በረከት የሆድ እቃ ጥዳት ካፕሱል፡

Blessed Parasite Cleanse Capsules. 

The blessed parasite cleanse (powerful and effective) comes with 50 capsules to last you for a couple of cleanses. One effective way of treating the entire body gets rid of worms out of the body is with this combination of different herbs. Different herbal combinations destroys parasites, sweeps the entire body of toxins and restore the body to help the digestive and eliminative organs to tackle their job effectively, which is to cleanse the blood and boast your energy. 

The Blessed parasite cleanse capsules contain powerful herbs and spices. The herbal blend is balanced so that cleansing does not interfere with your daily routine. The ingredients work together so that desired effects are maximized and discomfort is minimized. 

Dose: 2 capsules a day before meal or 2 -3 hours after a meal. It’s advisable to take it continuously for 7 days, 15 days or 21 days. First times users need to take it at least for 21 days.

Ingredients: Black Walnut Hull, Wormwood, Cloves, Quassia wood, Thymes, turmeric, Cascara Sagrada, Pau 'd arco and Cayenne.

በረከት የሆድ እቃ ጽዳት ጭማቂ Blessed parasite tincture 1oz. በረከት የሆድ እቃ ጽዳት ጭማቂ Blessed parasite tincture 1oz.

በረከት የሆድ እቃ ጽዳት ጭማቂ

Blessed parasite herbal

blend tincture 

This powerful tincture is formulated according to the late Dr. Clark, the world renowned scientist, independent researcher, master herbalist and best-selling author formula.  Dr. Clark's independent scientific findings have revealed that the Black walnut hull and wormwood kill adults and developmental stages of at least 100 parasites and cloves kill the eggs. This formulation has been around for many years and is very effective.

To be more effective, it is advisable to take the black walnut hull blend tincture for extended period of time like 7 days, 14 days or 21 days. Start slow with 20 drops (not dropper) in a half glass of water (once a day preferably early before breakfast) and up the dose to 40 drops in a week time frame. The tincture has bitter taste. I encourage you to take it in a half glass of water. But if you can’t tolerate bitter drinks take it with juice. The tincture works either way. Bitter tinctures have the ability to awaken a sluggish gallbladder to supply more bile, which is very essential for digestion ad elimination. 

የሆድ እቃ ጽዳት Parasite Cleanse - Cloves (Fresh-Ground)  - 50 capsules 500mg የሆድ እቃ ጽዳት Parasite Cleanse - Cloves (Fresh-Ground) - 50 capsules 500mg

የሆድ እቃ ጽዳት ካፕሱል

Cloves Capsules.

Cloves have antiseptic and germicidal properties that help fight infections, relieve digestive problems and arthritis pain. It contains Eugenol, which relieves pain and inflammation. Good for toothaches and earaches. In addition to all the many beneficial propriety of cloves, according to Dr. Hulda Clark’s scientific findings’ when it’s taken with other herbs like Black Walnut Hull and Wormwood, it’s also effective in eradicating the parasite eggs.

 

Dosage: Start slow with 1-2 capsules per day before or after a meal and up the dose up 4 capsules. Not to be taken more than 14 days


Your best source for natural herbal remedies, cleanse products, herbal teas, supplements, castor oil pack & much more. Your best source for natural herbal remedies, cleanse products, herbal teas, supplements, castor oil pack & much more.
የነጭ ሽንኩርት ተራፒ (Garlic therapy) የነጭ ሽንኩርት ተራፒ (Garlic therapy)
የቡና ኢነማ ኪት Coffee enema kit የቡና ኢነማ ኪት Coffee enema kit
የሺንት ፊኛ ኢንፊክሽን አስታጋሽ ሻይ Instant Acute bladder infection remedy herbal tea 2 oz. የሺንት ፊኛ ኢንፊክሽን አስታጋሽ ሻይ Instant Acute bladder infection remedy herbal tea
የሃሞት ከረጢትንና ጉበትን ማጽዳት (Gallbladder/Liver flush) የሃሞት ከረጢትንና ጉበትን ማጽዳት (Gallbladder/Liver flush)
ፍቱን ለድርቀት ካፕሱል Constipation Remedy 70 Capsules - 500mg. ፍቱን ለድርቀት ካፕሱል Constipation Remedy 70 Capsules - 500mg.

Disclaimer

All the articles, protocols and herbal products on this website are provided for educational purposes only. It should not be used as replacement for medical expert advice. They have not been evaluated by FDA - Food and Drug Administration of America. FDA regulations state that you must consult a medical doctor for any disease. 

We are not responsible for any adverse effects or consequences resulting from the use of any of the suggestions, preparations or procedures. Always seek the advice of your qualified health provider with any questions you may have regarding a medical condition.

Your Best source for Natural Herbal Remedies, Cleanse/Detox Products and Much More

Click to See!

Official PayPal Seal

FOR ASSISTANCE

Email:

lakech@lakechkebede.com

100% SAFE & SECURE SHOPPING

Print Print | Sitemap Recommend this page Recommend this page
Copyright © 2019 Lakech Kebede - All Rights Reserved