Order here - Complete coffee enema Kit

የቡና ኢነማ (የሆድ ጽዳት) ጠቅላላ ኪት (kit)

The Royal Flush

Blood Purifier

Liver Health

Energy Booster

Mental Clarity

Weight Loss

Pain Relief

Allergy Relief

Better mood

Skin completion 

 ሉዓላዊ ማስወገጃ

 ደም አጽጂ

 የጉበት ጤንነት

 የኃይል መጨመሪያ

 የአእምሮ ግልጽነት

 ክብደት መቀነስ

 የሕመም ማስታገሻ

 አለርጂ እፎይታ

 የተሻለ ስሜት

 ያማረ ቆዳ

Complete coffee enema kit.

የቡና ኢነማ (የሆድ ጽዳት) ኪት (kit)

የቡና የሆድ ጽዳት ኢነማ ኪት Coffee enema kit (The Royal Flush) የቡና የሆድ ጽዳት ኢነማ ኪት Coffee enema kit (The Royal Flush)

የቡና ኢነማ ኪት (coffee enema kit)

 የሚከተሉትን አጠቃሎ ይይዛል

 1. ኩባያ (4 cups) የሚይዝ - የኢነማ መያዛ     (bucket) ከነቱቦና (tube) አነስተኛ የብረት ማንጠልጠያ (hook)
 2.  1/2 ፓውንድ ነጣ ብሎ የተቆላ ኦርጋኒክ ቡና (16 ጽዳት የሚሆን) ለመጠጣት ሳይሆን ለኢነማ ብቻ ተብሎ የተሰራ ቡና
 3. ትንሽ መጽሐፍ ምክንያቱንና አደራረጉን የሚያስረዳ

The complete coffee enema kit comes with the following items shown on display.

 1. Enema bucket, tubing & metal hook.
 2. 1/2 pound lightly roasted organic coffee (16 servings). Especially made for enema. (Not suitable to drink)
 3. A booklet on why & how to do coffee enema.
መያዣ ከነቱቦና ማንጠልጠያ ENEMA BUCKET, TUBING & METAL HOOK መያዣ ከነቱቦና ማንጠልጠያ ENEMA BUCKET, TUBING & METAL HOOK
ለኢነማ ብቻ ተብሎ የተሰራ ቡና (1/2 pound) organic coffee. ለኢነማ ብቻ ተብሎ የተሰራ ቡና (1/2 pound - 8 oz) organic coffee.

ስለ ቡና ኢነማ (የሆድ ጽዳት)

ኢነማ (የሆድ ጽዳት) አዲስ አይደለም። በጥንት ዘመን እንደ ግሪክና ግብጽ በመሳሰሉ ሰለጠኑ ተብለው በሚነገርላቸው ሀገሮች፡ ኢነማ (የሆድ ጽዳት) ይጠቀሙ እንደነበረ የታሪክ ሰነዶች ያሳያሉ። በመጀመሪያው የአለም ጦርነት የማደንዘዣ መድሓኒት (morphine) እጥረት ምክንያት፡ ጀርመኖች በጦር መዳ የቆሰሉባቸውን ወታደሮቻቸውን ስቃይ ለማስታገስ ኢነማ (የሆድ ጽዳት) ይጠቀሙ ነበር። አንድ ብሩሀ ቀን ግን፡ አንዲት ነርስ በውሃ ምትክ ቡና በመጠቀምዋ የበለጠ ውጠት ማግኘት ተችላል። በዚህም ምክንያት የጀርመን ሳይንቲስቶች ምርምር አድርገው፡ ቡና ውስጥ የሚገኙ ንጥረ ነገሮቸ የሃምት ቦይ እንደሚገባ እንዲከፈት በመርዳትና፡ አንዲሁም በተጨማሪ ጉበት ተገቢውን ያህል መጠን ሃሞት እንዲሰራ አንደሚያበረታታ አረጋግጥዋል።

ይህ የቡና ሆድ ጽዳት ለአንዳንድ ሰዎች አይምሮ የማይምች ሊሆን እንደሚችል እገምታለሁ። ሆንም አንዳንድ ጊዜ የተለመደው የህክምና መንገድ በቂና የጠበቅነውን ውጠት ካላሳየን፡ ያልተለመደውን መንገድ ለመሞከር እንመርጣለን።

ቡና ኢነማ (የሆድ ጽዳት) ምንድን ነው?

የቡና ኢነማ አይነ ምድርን በሚገባ ለማጽዳት የሚጠቅም ስረአት ነው። የቡና ኢነማ ከሚያስቀምጥ መድሓኒት ጋር የሚለይበት ዋና ምክንያት፡ የሚያስቀምጥ መድሓኒት በሚወሰድ ወቅት፡ ከአፍ ጀምሮ እስከ ትንች አንጀት፡ ቀጥሎም ትልቁን አንጀት ይነካል፡ የቡና ኢነማ ግን በፊንጢጣ ገብቶ ትልቁ አንጀት(sigmoid colon) ውስጥ በመቆየት፡ በፊንጢጣ ውስጥ ያሉትን ቀጫጭን ስር መሰል ቦዮችን በመጠቀም፡ ቡናውን እዛው ትልቁ አንጀት ውስጥ ትቶ፡ የቡናውን ንጥረ ነገሮች ብቻ እንደ ካፊንና (caffeine) ፖታሲየም (potassium) የመሳሰሉት ይዞ (hepatic portal vein)በቀጥታ ወደ ጉበት ይዘልቃል። ጉበትንም በሚገባ ስራውን  እንዲያከናውን ያበረታታዋል። የተዘጋጀ ቡና ካለ ጽዳቱን በ2 ሰአት ውስጥ ማጠናቀቅና ወደ ወትሮው ጉዳዮ መመለስ ይቻላል። ከጽዳቱ በሓላ ያስቀምጥኛል ውይንም ይደክመኛል ብለው አያስቡ፡ ምክንያቱም የጽዳቱን ስርአት እንደ ቅደም ተከተሉ ካደረጉት በሓላ የሚሰማዎት እታች እንደተጠቀሰው፡ ግሩም የሆነ የንጽህና ስሚትና ብርታት፡ ሙሉ ትንፋሽ መተንፈስ፡ ብሩህ የሆነ አስተሳሰብና ደስተኝነት ነው።  የቡና ኢነማ በጠዋት ከምግብ በፊት መውሰድ ይመረጣል፡ ሆኖም ግን ቀንም ሆነ ማታ ቢደረግ ጉዳት የለውም።

ቡና ኢነማ (የሆድ ጽዳት) ለምን አስፈለገ?

ሰውነታችን ሲፈጠር ከውስጣችን ቆሻሻ የሆነውን ነገር ለማስወገድ ብቁ ሆኖ ነው፡ ነገር ግን በተለያዩ ምክንታቶች ስውነታችን ግዳጁን ሙሉ ለሙሉ መወጣት ይሳነዋል። በተለይ ዋናው የቆሻሻ አጣሪው ብልት - ጉበት በሚደክም ውቅት ደማችን ይቆሽሻል። የተፈጥሮ ሕክምና ተመራማሪዎች አብዛኛው ሕመም ከደም መቆሸ ምክንያት የሚከሰት እንደሆነ በምርምራቸው ደርሰውበታል። የቡና ኢነማ ዋነኛ ተግባሩ ጉበት ስራውን በሚገባ እንዲያክናውን መርዳት ነው። ደማችን በየ3 ደቂቃ በጉበታችን እየተጣራ በሙሉ ሰውነታችን ውስጥ እንደሚዘዋወር ያውቃሉ? በዚህ የ3 ደቂቃ ዝውውር ደማችን የሚያስፈልገውን ምግብ(nourishment) ለመላው የሰውነት ክፍላችን የማድረስና እንዲሁም ከእያንዳንዱ ጥቃቅን ብልቶች (cell) ቆሻሻውን (metabolism) ደግሞ ተሸክም ወደ የሚጣራበት የሰውነት ብልት - ጉበት ያደርሳል። ጉበታችን ከብዙ ስራዎቹ አንዱና ዋነኛው በደም ውስጥ ያለውን ቆሻሻ ማጣራት ነው። ነገር ግን የብዙዎቻችን ጉበት ከስራ ብዛት የተነሳ፡ መድሓኒት ከመውሰድ፡ እድሚ ሲጨምር፡ እንዲሁም ከምንመገበው ምግብ የተነሳ እንደሚገባ ግዳጁን ለመወጣት ተስኖታል። አሁን የቡና ኢነማ ስናደርግ፡ በቡና ውስጥ የሚገኙ ንጥረ ነገሮቸ የሃምት ቦይ እንደሚገባ እንዲክፈት በመርዳትና፡ አንዲሁም በተጨማሪ ጉበት ተገቢውን ያህል መጠን ሃሞት እንዲሰራ ያበረታታሉ።

ቡና ኢነማ (የሆድ ጽዳት) ይለምድብን (addictive) ይሆን?

ጥያቂን በጥያቂ መመለስ እንዳይሆን እንጂ፡ ጥርስ መፋቅ ይለምድብን ይሆን? ወይስ ፊትና ገላን መታጠብ ይለምድብን ይሆን? የተረዳችሁ ይመስለኛል። በውጭ የሚታዩትን አካሎቻችንን ስለምናያቸው ለማጽዳት እንገደዳለን። የማናያቸውን የሰውነት ክፍሎች እንደ አንጀት ጉበት ጨጋራ ተ: ያሉትን ግን በግዑዝ ዓይናችን ስለማናያቸው ለግዚው ዘንግተናቸዋል። እኛ ልንዘነጋቸው ብንሞክርም፡ እነርሱ ግን በተራቀቀ የበሽታ ስሞች አይነት ሊያስታውሱን ይሞክራሉ።

ቡና ኢነማ (የሆድ ጽዳት) በምን መንገድ ይሰራል?

ጉበት
ትልቁ አንጀት

ይህ ለአይምሮ የማይመች፡ ለብዙዎቻችን ገና ስንሰማው ብዙ ጥያቂዎችን የሚያነሳሳ፡ በአይነቱ በጣም ቀላልና፡ ፍቱን የሆነ፡ ከማጽዳት በቀር ሊላ እንከን የማይገኝበት፡ ብዙ ገንዘብ የማያስፈልገው፡ የጽዳት ሁሉ ቁንጮ የሆነው ይህ የቡና ኢነማ፡በመጨረሻው የትልቁ አንጀት ክፍል (sigmoid colon)  ውስጥ ያሉትን ቀጫጭን ስር መሰል ቦዮችን በመጠቀም፡ ቡናውን እዛው ትልቁ አንጀት ውስጥ ትቶ፡ የቡናውን ንጥረ ነገሮች ብቻ ይዞ፡ በሄፕቲክ ፖርታል ቦይ (hepatic portal vein) ጎዳና ተጉዞ ወደ ጉበት ይዘልቃል። እነዚህ በመጨረሻው የትልቁ አንጀት ክፍል (sigmoid colon) ውስጥ ያሉትን ቀጫጭን ስር መሰል ቦዮችን፡ ወትሮውንም ቢሆን ስራቸው፡ የመጨረሻ ቁሻሻው ከመውጣቱ በፊት ጠቃሚውን ፈሳሽ ወደ ሰውነት መምጠጥ ነው። ከቡናውም ውስጥ የሚገኙ ንጥረ ነገሮች፡ እንደ ካፊንና (caffeine) ፓልሚቴት (palmitate) ፖታሲየም (potassium) ወዘተ  የመሳሰሉት፡ በእነዚህ በመጨረሻው የትልቁ አንጀት ክፍል (sigmoid colon) ውስጥ ያሉትን ቀጫጭን ስር መሰል ቦዮችን ተመጦ፡  ወደ ጉበትና ሃሞት ቦዮች ሲደርሱ፡ ቦዮቹን በሚገባ እንዲከፈቱ በመርዳት፡ ጉበት ውስጥ የታቆረውን መርዛማ ቆሻሻ እንዲወጣ ይረዳሉ። የቡናው ኢነማ 15 ደቂቃ ያህል በመጨረሻው የትልቁ አንጀት ክፍል (sigmoid colon) ውስጥ መያዝ ስላለበት፡ ደማችን በየ3 ደቂቃ በጉበታችን እየተጣራ በሙሉ ሰውነታችን ውስጥ ስለሚዘዋወር፡ ይህች 2 ኩባያዎች (2 cups) ቡና የመጨረሻውን ትልቁን አንጀት (sigmoid colon) ግርግዳ በመጠቀም ደም የማጣራት የሚመስል ስራ ያክናውናል (like dialysis)

ቡና መጠጣት የሚያማቸው ሰዎች የቡና ኢነማ አያማቸውም፡ ምክንያቱም ቡና ኢነማ የተለየ መንገድ ተጠቅሞ፡ ቡናውን ሳይሆን በቡና ውስጥ ያለውን ንጥረ ነገሮች ብቻ ይጠቀማል።

ደማችን ለምን መጥራት አስፈለገው?

ሕይወት ያለው በደም ውስጥ አንደሆነ ሳይንስም (science) ሆን ተራ አውቀት (common sense) ያስገነዝበናል። ደማችንን የሚያጸዳው ጉበታችንን፡ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ቸል ብለነዋል። ቀላልም ሆነ ከባድ በሽታ ሲገጥመን ወደ ሃኪም ሂደን መድሃኒት ይታዘዝልናል። ይህም ለጉበታችን ጫና ይሆንበታል። መገንዘብ ያለብን፡ መድሃኒቶች ጎጂነት ጠባይም ቢኖራቸውም ቅሉ፡ ለአንዳንዶቻችን ነፍስ አትራፊዎቻችን ናቸው። የደምን ማጽዳት ጉዳይ አምብዛም የማንሰማው ነገር ቢሆነ፡ ሰውነታችን በሽታን አንዱቋቋምና (prevention) በተመቸ ጢንነት (optimum wellness) እንዲሆን ያግዘዋል። ደምን ብዙ የተለያዩ መንገዶች ማጽዳት ይቻላል፡ ግን በቡና ውስጥ ያሉትን ንጥረ ነገሮች ተጠቅሞ ደክምት ያንቀላፋውን ጉበት መቀስቀስ ቀላልና ምንም እንከን የሊለው መንገድ ነው።

የቡና ኢነማን በተረጋጋ መንፈስ ሆነን እንደሚገባ ከተጠቀሞንበት፡

(ለመጀመሪያ ጊዚ ቢያንስ በሳምንት አንድ ጊዚ ማድረግ። ከጊዚ በኃላ ግን በሚያስፈልገን ጊዚ ብቻ ማድረግ)

 

   የቅርብ ጥቅሞች . . .

 • በድርቀት ምክንያት በትልቁ አንጀታችን ውስጥ ከተከማቸው አይነ ምድር ነጻ እንሆናለን፡፡
 • ሰውነታችንን የመቅለል ስሚት ወዲያው ይሰማናል።
 • በሆድ ድርቀት ምክንያት፡ ወገብ ላይ የሚሰማን የወገብ ህመምና፡ የሆድ መነፋት፡ ጋዝና ሄሞሮይድ ያስታግሳል።
 • አእምሮአችን ብሩህ ይሆናል።
 • ድካማችን በብርታት ይተካል።
 • የርሃብ ስሚት ቀኑን ሙሉ አይኖረንም።
 • ህመም (pain) ወዲያው ይታገሳል።
 • የተበረታታ መንፈስ ይኖረናል።
 • ደስ የሚል ስሚት ይኖረናል።

     የሩቅ ጥቅሞች . . .

 • ሰውነታችን በሽታን ለመቋቋም አቅም ያገኛል።
 • ድካማችን በብርታት ይተካል።
 • ጥሩ እንቅልፍ ይኖረናል።
 • ቦርጭ  ይቀንሳል።
 • ክብደትን መቀነስ ቀላል ይሆናል።
 • ብሩህ አእምሮ ይኖረናል።
 • ደስተኞች አንሆናለን።
 • የፊታችን ቆዳ ያማረ ይሆናል።

 

About coffee enema - THE ROYAL FLUSH

Enema is not new. It has been used in many ancient civilizations such as Rome and Egypt. It’s even described in Dead Sea Scrolls. What is known is that the coffee enema appeared at least as early as 1917. During 1st World War, morphine was in short supply that the nurses were desperate to find ways of alleviating the post-surgery pain of severely wounded soilders,  water enemas were routinely used. Anxious to find a more potent pain reliever, one resourceful nurse intuitively had used leftover brewed coffeee and found that coffee enema to be highly effective. Prompted by the report of the coffee enema benefits, in 1920s German scientists have found that a caffeine solution could open the bile ducts and stimulate the production of bile in the liver of experimental animals. Coffee enema was also found in the prestigious Merck Manual until 1972. 

Yes, the use of coffee enema sounds eccentric.  Eccentricity is often associated with genius and extreme creativity. At times, when the statuesque is not enough to cure, we look to a different alternative and tread carefully along our personal journey to being healthy and whole. 

What is coffee enema?

Coffee enema is a procedure used to clean the bowel of feces. Please note that the coffee enemas are not given for the function of the intestines, but for the stimulation of the liver. It’s advisable to do coffee enema in the morning before breakfast, but there is no harm to do coffee enema anytime of the day when you need it.

Why coffee enema?

Our body is designed to process our waste effectively, but that doesn't mean it’s a perfect system or that we’ll always enjoy the results. When the liver  functions well, your body as a whole will have leverage in doing better. Most studies have pinned down most chronic illness with a sluggish liver. Coffee enema is a very important detoxifying therapy that helps the liver to do its job well - filtering the blood. Do you know that once every three minutes, our entire blood stream passes through the liver to be filtered? In a perfect world, our liver, as the main detoxification organ supposed to process and neutralize all toxin chemicals, whether they come from our own body or the environment. But more often than not, unfortunately, this is not the case for most of us and as a result toxin accumulates in the body and trickles down in the blood stream. Our liver is overloaded, especially when we have an illness and take medications

Is using coffee enema addictive?

Coffee enema is not addictive any more than personal hygiene like taking shower or brushing your teeth are addictive.

How does coffee enema works?

LIVER

This humble detox therapy utilizes a little-known pathway in your body that drives it directly to the liver. That pathway is the hepatic (liver) portal vein system. The lower colon (sigmoid colon) is designed to re-absorb liquids from waste. Here the nutrients in this 2 cups coffee such as caffeine, palmitate and potassium compounds are absorbed and dilate the liver’s bile ducts, facilitating elimination of toxins trapped in the liver. Since the 2 cups coffee is generally held in the lower colon (sigmoid colon) for 15 minutes, and all the blood in the body passes through the liver every three minutes, this procedure sort of represent a form of dialysis of blood across the gut wall.

People who don't tolerate coffee . . .

 Most people who don’t tolerate coffee have no problem with coffee enemas, because coffee enema engages different metabolic pathways than drinking it. Only the valuable compounds are carried to the liver, where the coffee itself remains in the lower colon (sigmoid colon) until it is eliminated.

Why purify the blood?

Common sense coupled with science indicates that life is in the blood. Once the blood fails to reach the cells and members of the body, they promptly die and no man ever dies until his blood ceases to circulate. The blood is fluid and mobile and free to move throughout the entire body and touch every other fixed cell as it supplies it with nourishment and carries off waste products and the ashes of cell activity, which we call metabolism. Although widely misunderstood, purifying the blood is probably one of the most important aspects in natural healing and prevention for achieving optimum wellness and defeating most aliments. There are actually several ways to cleanse your blood, but one easy, most effective and safe way is by using the nutrients in the coffee to awaken your slumbering liver and gallbladder.

Benefits . . .

Your newly purified blood now has the capacity to carry deeper layers of toxins out of your cells, capillaries and tissues. Once your blood purified, your body can make a good use of all the nutrients of the food you eat, thereby minimizing the cravings for junk foods.

Opinions - and they are many - this is not to say coffee enema is a panacea, but If done properly in a right spirit, in a relatively short time, regular use of coffee enema frees the body of deeply hidden toxins that may never have been removed otherwise. The result is a calm - clear mind, happier and a more alive you, thereby boost your energy and give much needed relief from headache, pain, depression, many allergies related symptoms and constipation etc. And also expect to see your tummy shrink.

Related posts:

Your best source for herbal remedies
ጉበትንና የሃሞት ከረጢትን ማጽዳት Liver & Gallbladder flush ጉበትንና የሃሞት ከረጢትን ማጽዳት Liver & Gallbladder flush
ፍቱን የሆነ የሽንት ፊኛ ኢንፌክሽን አስታጋሽ ሻይ! Acute bladder infection remedy ፍቱን የሆነ የሽንት ፊኛ ኢንፌክሽን አስታጋሽ ሻይ! Acute bladder infection remedy
የእንግሊዝ ጨው በመጠጣት የሆድ ጽዳት Epsom salt cleanse የእንግሊዝ ጨው በመጠጣት የሆድ ጽዳት Epsom salt cleanse
በጉሎ ዘይት የተነከረ ጨርቅ - ጉበትንና ንፍፊቶችን (Lymph nodes) የሚያጸዳ Castor oil pack Lymphatic cleanse በጉሎ ዘይት የተነከረ ጨርቅ - ጉበትንና ንፍፊቶችን (Lymph nodes) የሚያጸዳ Castor oil pack Lymphatic cleanse

Disclaimer

All the articles, protocols and herbal products on this website are provided for educational purposes only. It should not be used as replacement for medical expert advice. They have not been evaluated by FDA - Food and Drug Administration of America. FDA regulations state that you must consult a medical doctor for any disease. 

We are not responsible for any adverse effects or consequences resulting from the use of any of the suggestions, preparations or procedures. Always seek the advice of your qualified health provider with any questions you may have regarding a medical condition.

Your Best source for Natural Herbal Remedies, Cleanse/Detox Products and Much More

Click to See!

Official PayPal Seal

FOR ASSISTANCE

Email:

lakech@lakechkebede.com

100% SAFE & SECURE SHOPPING

Print Print | Sitemap Recommend this page Recommend this page
Copyright © 2019 Lakech Kebede - All Rights Reserved