Order here - Complete Cleanse & Detox Kit. አጠቃላይ የጽዳትና የመርዛማ ቆሻሻ ማስወገጃ ኪት፡

ጥገኛ ለመግደል

ጥገኛ እንቁላል ለመግደል  

ደም አጽጂ

ሆድ ድርቀት መፍትሔ      

የፊኛ ጤንነት

የሆድ አቃ ጤንነት            

የኃይል መጨመሪያ          

የአእምሮ ግልጽነት             

ክብደት መቀነስ            

Kill parasites

Kill parasite eggs

Blood Purifier

Constipation Remedy

Bladder Health

Colon Health

Energy Booster 

 Mental Clarity

Weight Loss

አጠቃላይ የጽዳትና የመርዛማ ቆሻሻ ማስወገጃ ኪት (Complete Cleanse & Detox Kit) የሚከተሉትን አጠቃሎ ይይዛል

 1. ከበድ ያለ የሆድ ጽዳት ጥቅልና (heavey duty parasite cleanse package)
 • የጥቁር ዋልነት ሁል ካፕሱል (Black walnut hull 30 capsules 350mg)

             ወይም

             የጥቁር ዋልነት ሁል ጭማቂ (Black walnut hull tincture 1oz)

 • ዎርምውድ ካፕሱል (Wormwood blend 35 capsules 500mg)
 • ቅርንፉድ ካፕሱል (Clove (fresh ground) 45 capsules 500mg)
 1. ሌሎቸንንም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አጠቃሎ ይይዛል:
 • ፍቱን ለድርቀት ካፕሱል (Constipation Remedy Capsules. 50 capsules 500mg)
 • የሽንት ፊኛንና ኩላሊትን የሚያጸዳ ሻይ (Bladder and Kidneys cleanse herbal tea 2 oz.)
 • 15 ቀን የሆደ ጽዳት ሰንጠረዥ
15 days chart Heavy durty parasite clean[...]
Adobe Acrobat document [90.2 KB]

ሆድ እቃ ጥዳት መውሰድ ለምን ያስፈልጋል?

የተፈጥሮ ተመራማሬዎች (Natural Scientists) 99% ሰዎች ትል በሆዳቸው ውስጥ እንደሚኖር በምርምራቸው ደርሰውበታል። ትሎች ምን ጊዜም ቢሆን በሰውነታችን ውስጥ ቆሻሻችንን ለማጥራት ይኖራሉ። ጎጅነታቸው ግን ሰውነታችን በጣም ሲቆሽሽ ትሎችም እየበዙ ቁሻሻውን ብቻ ሳይሆን ለኛ የሚጠቅመውንም ምግብ መጋራት ይጀምራሉ። ውጭ አገር ስለምንኖር ወይም በተለያየ ምክንያት ትላትል በሆዳችን ውስጥ እንደሌለብን አድርገን የምንገምት ካለን፡ በጥሞና ልናስተውል ይገበናል።

 

በአጠቃላይ የሆድ ድዳት (parasite cleanse) 2 ይከፈላል፡

1 ኛው መጠኑ ብዙ የሆነ የሆደ ጽዳቱን ወስዶ 1-2 ቀን ወስጥ መፈጸም የሚያስቀምጥ ነገር አብሮት ስለሚወሰድ ፍቱንም ቢሆንም ለሰውነት ሃይለኛ ነው፡:

2 ኛው ደግሞ ለብዙ ቀናት አነስተኛ መጠን የሆነ የሆደ ጽዳቱን ወስዶ አንደሁኔታው የሚያስቀም መድሃኒት ሊወሰድም ላይወሰድም ይችላል።

ይህ ከበድ ያለ የሆድ ጽዳት ጥቅል (heavey duty parasite cleanse package) አመጣጠኑና አወሳሰዱ ልክ ዶክተር ሁልዳ ክላርክ (Dr. Hulda Clark) እንዳቀዱት ደረጃውን ጠብቆ የተሰራ ነው። የእኒሁ የታወቁት ሳይንቲስትና ተመራማሪ፡ የዶክተር ክላርክ ግኝታ እንደሚያመለክተው ሶስቱም የሆር ጽዳት አይነቶች ባንድነትና ግዜያቸው ተጠብቆ በሚወሰዱ ወቅት፡ ጥቁሩ ዋልነት ሁልና (black walnut hull) ዎርምውድ ቅልቅል (wormwood blend) ትልልቆችን ትላትል ሲገድል፡ ቅርንፉዱ ደግሞ የትላትሎቹን እንቁላል ይገድላል።

ይህ ከበድ ያለ የሆድ ጽዳት ጥቅል (heavey duty parasite cleanse package) ልክ ሰንጠረዡ እንደሚመራው 15 ቀናት በቂ የሚሆን ጽዳት የሚሰጥና እንደውም ለበሗላ የሚተርፍም ሁሉ ይኖረዋል። ይህ የሆድ የጽዳት ስርአት ከተፈጸመ በሗላ የሚያስቀም መድሃኒት ሳይሆን፡ የቡና ኢነማውን በመጠቀም የሞቱትን ትላትሎች ከነመርዛማ ቁሻሻቸው ማስወገድ ነው። ይህንን ስርአት ተከትለው ከፈጸሙ ሰዎች የግል ልምምድ (anecdotal) ደጋግሞ እነደሚጠቁመው ከሆነ፡ ከምንገምተው በላይ በውስጣችን የምንበላውን ምግብ እየተጋሩ፡ በፈንታው ደግሞ ቁሻሻቸውን የሚተዉልን፡ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የፈቀድንላቸው በርካታና የተለያዩ አይነት እንግዶች እንደሚኖሩ ነው፡፡ ጆሮ ያለው ይስማ . . .”

ሆድን አያሳምም ወይም አያስቀምጥ!

ይህ ከበድ ያለ የሆድ ጽዳት ጥቅል (heavey duty parasite cleanse package) ሆድን አያሳምም ወይም አያስቀምጥ! የእለት ተእለት የሚሰሩትን ስራም ሆነ የሚመገቡትን መለወጥ አይኖርቦትም። በተጨማሪም ሆዴን ያመኝ ወይም ያስቀምጠኝ ይሆን ብለው አይሰጉም፡ ምክንያቱም የሆድ ጽዳቱ ዋና አላማው፡ በውስጣችን የሚኖሩትን የማይጠቅሙ ትሎችን ማስወገድ ብቻ ሳይሆን፡ ቀስ በቀስ የተዛባውን የሆዳችንን ፈሎራ (gut flora) ስለሚየስተካክለው፡ በተፈጠሮ መሆን እንደሚገባው ሁሉ ሰውነታችን የሚመጣበትን ማንኛውንም እንከን እንደሚገባ የመቋቋም ችሎታ ይኖረዋል።

እባክዎ ያስታውሱ፡ ይህ ከላይ የተጠቀሰው በአንድ ለሊት አይፈጸምም። ምክንያቱም አንዳንዶቻን አሁን ያለንበት የጤንነት መዛባት ለብዙ ጊዜ ይዘነው የኖርነው ስለሆነና፡ በተጨማሪም የሆድ ጽዳት ውስጥ ያሉት የተፈጥሮ ዕጾች (natural herbs) የሚሰሩት የሰውነታችንን ሁኔታ እየተከተሉ ነው። በተጨማሪም ለጤንነታችንም ሆነ ለመታመማችን ሰውነት ብቻ ሳይሆን አእመሮአችንም ወሳኝነት አለው።

ማሳሰቢያ፡ይህ ከበድ ያለ የሆድ ጽዳት ከወሰዱ በሗላ፡ የሃሞት ከረጢትና ጉበት ጽዳት ማድረግ አስፈላጊ ነው። ምክንያቱም ከጽዳቱ የተነሳ ትላትሎች ሲሞቱ ያወረሱንን መርዛማ ቆሻሻ ለማጽዳት ሌት ተቀን የሚደክመው ጉበታችንን ለማድዳት ነው።

እባክዎ ያስተውሉ፡ ይህንን የሃሞት ከረጢትና ጉበት ጽዳት (ዘይትና ጭማቂውን) ከመጠጣትዎ  በፊት በውስጥዎ ያለውን ትላትል ነገር በከፊል መግደል አስፈላጊ ነው። ምክንያቱም አብዛኞቹን ትላትል መግደል ካልቻልን በጽዳቱ ወቅት የሆደ ቁረጠትና ማቅለሽለሽ እንዲሁም ማስታወክን የመሰለ ነገር ሊከሰት ይችላል። የዘይቱና ጭማቂው በአንድነት በብዛት ሲጠጣ ልዩ የሆነ እንደ ሳሙና አይነት የጽዳት ሃይል ስለሚያገኝ፡ በህይወት ያሉትን ትሎች ለማስወግ በሚደረገው ጥረት ትላትሎቹ የአልሞት ባይ ተጋዳይ አይነት ሁኔታ ይሆናል። ከዚህም የተነሳ ሊደክመን ይችላል።

 

ስለ ፍቱን ለድርቀትና፡ አወሳሰድ . . .

በፍቱን ለድርቀት ካፕሱልስ የተሰራው ጉበትንና አንጀትን ለማጠናከርና በይበልጥ ደግሞ የሃሞትንና የጣፊያን ስራ ከሚያነቃቃ  ተመጣጣኝነት ካላቸው ሰውነትነ ከማይጎዳ ከተፈጥሮ ከሚገኙ ዕጾችና ቅመሞች ነው።

የእያንዳንዱ ሰው ተፈጥሮ ልዮ እንደመሆኑ መጠን፡ የድርቀት ደረጃም እንደዚሁ ይለያያል።

በአጠቃላይ ግን 1 ካፕሱል ከምግብ ጋር በቀን 3 ጊዜ መውሰድ ጀምሮ፡ በየቀኑ ቁጥሩን 1 ካፕሱል በቀን 2 እስከ 3 ጊዜ ዐይነ ምድር እስከሚያዩ ድረስ መጨመር። ከዚያም ደግሞ ቁጠሩን መቀነስና ማየት።

የእለት ተእለት የሚሰሩትን ስራም ሆነ የሚመገቡትን መለወጥ አይኖርቦትም። በተጨማሪም ሆዴን ያመኝ ወይም ያስቀምጠኝ ይሆን ብለው አይሰጉም፡ ምክንያቱም በፍቱን ለድርቀት፡ ውሰጥ የሚገኙት እጽና ቅመሞች፡ ቀስ በቀስ የተዛባውን ሃሞታን ንጥረ ነገሮች በመላ ጎደል ስለሚየስተካክለው፡ በተፈጠሮ መሆን እንደሚገባው ሁሉ ሰውነታችን በቀላሉ  የዐነ ምድር የማስወገድ ተገባሩን ለመወጣት አቅም ያገኛል  

 

የሽንት ፊኛንና ኩላሊትን የሚያጸዳ ሻይ ጥቅሙና አወሳሰድ . . .

ይህ የፊኛና ኩላሊት ጽዳት ሻይ 4 የተለያዩ ቅጠሎችንና ስሮችን አጠቃሎ ይይዛል።

 1. ዩቫ ኡርሲ ቅጠል ( uva ursi leaves)
 2. ሃይድሬንጃ ስር ( hydrangea roots)
 3. ግራቭል ስር (gravel roots)
 4. ሌሞን ባልም ቅጠል (lemon balm leaves)

ከበድ ያለ የሆድ ጽዳት፡ የሚከጎዱንን ትላትሎች ከነመርዛማ ቆሻሻቸው ለማስወግድ በመሚያደርግው ጥርት፡  ጉበትና ኩላሊት ተቀዳሚውን ሚና ይጫወታሉ። በዚህ ወቅት ኩላሊትን ማጽዳት፡ ኩላሊት ስራውን በሚገባ እንዲሰራ ያደርገዋል።  

 • ቅጠሉንና ስሮቹን ዘፍዝፎ ማሳደር በቅጠሉና በስሮቹ ውስጥ ያሉትን ንጥረ ነገሮች ሙሉ ጉልብት ለማግኘት ይጠቅማል፡ ነገር ግን ጊዜ  ለን ወዲያውም አፍልተን ብንወስደው ይሰራል።
 • 2 ኩባያዎች (2 cups) ውሃ አፍልተን፡ 1 ርባ ማንካ (1 tablespoon) ቅጠሉን ጨምሮ፡ በጣም ዝቅ ባለ እሳት 15 ደቂቃ ማንተክተክ።
 • ከበረደ በኃላ ደግሞ 1/2 ኩባያ (1/2 cup) ሻይ ጠጣት። ቢያንስ  በቀን 1 ጊዜ መጠጣት፡፡ የሚችሉትን ያህል ውሃ መጠጣት አስፈላጊ ነው፡
 • ይህ መጠጥ 14 ቀን በላይ መወሰድ የለበትም። ነገር ግን ለሳምንት ያህል ቆይተው ሊመለሱበት ይችላሉ፡
 • ለሕጻናትና  ለእርጉዝ ሴቶች መሰጠት የለበትም፡ 

 

The complete cleanse and detox kit comes with  . . .

 

3 different powerful colon (parasite) cleanse herbs

 1. Black walnut hull in capsules or in tincture forms,
 2. Wormwood blend capsules.
 3. Freshly ground clove capsules.
 4. Natural herb as a constipation remedy in capsules
 5. 4 different herbs as tea for kidneys and bladder cleanse
 6. 15 days easy to follow parasite cleanse chart.
15 days chart Heavy durty parasite clean[...]
Adobe Acrobat document [90.2 KB]

Colon and intestine (parasite) cleanse

 

The colon (parasite) cleanse herbs are formulated to meet the standards and recommendations of Dr. Hulda Clark and need to be taken together according to the chart below for best result. All the 3 items (on display) contains enough ingredients for 15 days cleanse as well as more for 3 follow up weekly maintenance cycle as shown on the chart. Please click on the button below for colon (parasite) handy chart.

 If you are new to parasite cleanse and serious about using parasite cleanse for the betterment of your health, this package is it.

 

 How the parasite cleanse works.

 

According to the late Dr. Clark, the world renowned scientist, independent researcher, master herbalist and best-selling author independent scientific findings, the Black walnut hull and wormwood kill adults and developmental stages of at least 100 parasites and cloves kill the eggs. This formulation has been around for many years and is very effective.

 

Constipation Remedy.

 

Afer completing the  parasite clease, it's wise to think about getting rid of the debris of dead parasites and funguses out of your body and not chase around your body.  One sure way to do that is using the coffee enema, but if you're not ready for that you can always consider taking the constipation remedy that has cascard sagarda as the main ingredient, which is considered by experts the safest and most effective nature's gentle answer to constipation.

Unlike most laxatives this constipation remedy is not habit forming and works by stimulating and speeding up the large intestine's wavelike contractions, which allows the bowels to pass through more frequently resulting in a softer and quicker bowel movement. The stimulating of the wavelike contractions also tones the lower bowel which helps to prevent against future constipation and hemorrhoids and anal fissures.

Dosages vary, as some people only need fewer capsules a day and others may need more. Start with 1 capsule with meal 3 times a day. Increase the number of capsules as needed to achieve at least 2-3 bowel movements a day. It is also safe to take them for extended periods of time. They’re not addictive.

 

Kidneys and bladders herbal tea.

 

It's also very important to take care of kidneys and bladders, since kidneys are essentially filters, filtering the toxin dislodged by the colon (parasite) cleanse overburden them. As a result you might have symptoms like acute lower back pain, frequent urination caused by irritation of bladder, abdominal pain, edema (water retention) etc. Using the herbal cleanse tea help to alleviate the above mentioned symptoms.

Herbal Remedies Your best source for herbal remedies, cleanse/detox products, teas, supplements & much more.

 

 

Disclaimer

All the articles, protocols and herbal products on this website are provided for educational purposes only. It should not be used as replacement for medical expert advice. They have not been evaluated by FDA - Food and Drug Administration of America. FDA regulations state that you must consult a medical doctor for any disease. 

We are not responsible for any adverse effects or consequences resulting from the use of any of the suggestions, preparations or procedures. Always seek the advice of your qualified health provider with any questions you may have regarding a medical condition.

Your Best source for Natural Herbal Remedies, Cleanse/Detox Products and Much More

Click to See!

Official PayPal Seal

FOR ASSISTANCE

CALL

703 608 7984

Email:

lakech@lakechkebede.com

100% SAFE & SECURE SHOPPING

Print Print | Sitemap Recommend this page Recommend this page
Copyright © 2017 Lakech Kebede - All Rights Reserved