የምንወዳቸው አንዳንድ ምርጥ የባሕል መግቦች፡  Traditional Ethiopian Delicacies.

When it comes to being compassionate to animals, I have a soft heart toward any animal as much as the the next person. But I have also to admit that when it comes to food, I am a person who prefers beef and butter over the greens and beans. 

Some of the delicacies shown on the display are raw beef, which is also an acquired taste.

To my fellow Ethiopian . . .

I have an excellent different type of dewormers, which you might need to consider trying, if you happen to enjoy these acquired taste delicacies’ like myself.

There are two schools of thought on parasite cleanse. One type is very strong doses over a short period of time, which is effective but traumatic to the body. 

The second category is milder dose of parasite killing herbs over a longer period of time, which is not only the most effective way to rid your entire body of parasites and their toxins but also avoid unnecessary burden on the body.

The (dewormer) parasite cleanses formula shown on display falls under the second category. You do not even have to change your routines. 

የሆድ እቃ ጥዳት መውሰድ ለምን ያስፈልጋል?

የተፈጥሮ ተመራማሬዎች (Natural Scientists) 99% ሰዎች ትል በሆዳቸው ውስጥ እንደሚኖር በምርምራቸው ደርሰውበታል። ትሎች ምን ጊዜም ቢሆን በሰውነታችን ውስጥ ቆሻሻችንን ለማጥራት ይኖራሉ። ጎጅነታቸው ግን ሰውነታችን በጣም ሲቆሽሽ ትሎችም እየበዙ ቁሻሻውን ብቻ ሳይሆን ለኛ የሚጠቅመውንም ምግብ መጋራት ይጀምራሉ። ይህንን ስርአት ተከትለው ከፈጸሙ ሰዎች የግል ልምምድ (anecdotal) ደጋግሞ እነደሚጠቁመው ከሆነ፡ ከምንገምተው በላይ በውስጣችን የምንበላውን ምግብ እየተጋሩ፡ በፈንታው ደግሞ ቁሻሻቸውን የሚተዉልን፡ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የፈቀድንላቸው በርካታና የተለያዩ አይነት እንግዶች እንደሚኖሩ ነው፡፡ ውጭ አገር ስለምንኖር ወይም በተለያየ ምክንያት ትላትል በሆዳችን ውስጥ እንደሌለብን አድርገን የምንገምት ካለን፡ በጥሞና ልናስተውል ይገበናል።  “ጆሮ ያለው ይስማ . . .”

በረከትን የሆድ ጽዳት ካፕሱልስ  ወይም ጭማቂ ሆድን አያሳምም ወይም አያስቀምጥ!

የእለት ተእለት የሚሰሩትን ስራም ሆነ የሚመገቡትን መለወጥ አይኖርቦትም። በተጨማሪም ሆዴን ያመኝ ወይም ያስቀምጠኝ ይሆን ብለው አይሰጉም፡ ምክንያቱም የሆድ ጽዳቱ ዋና አላማው፡ በውስጣችን የሚኖሩትን የማይጠቅሙ ትሎችን ማስወገድ ብቻ ሳይሆን፡ ቀስ በቀስ የተዛባውን የሆዳችንን ፈሎራ (gut flora) ስለሚየስተካክለው፡ በተፈጠሮ መሆን እንደሚገባው ሁሉ ሰውነታችን የሚመጣበትን ማንኛውንም እንከን እንደሚገባ የመቋቋም ችሎታ ይኖረዋል።  

ከበድ ያለ የሆድ ጽዳት ኪት (Heavy duty colon & intestine cleanse kit) ከበድ ያለ የሆድ ጽዳት ኪት (Heavy duty colon & intestine cleanse kit)
በረከት የሆድ ጽዳት ጭማቂ Blessed herbal parasite cleanse tincture በረከት የሆድ ጽዳት ጭማቂ Blessed herbal parasite cleanse tincture
በረከት የሆድ ጽዳት (Blessed parasite cleanse) 70 capsules – 500mg በረከት የሆድ ጽዳት (Blessed parasite cleanse) 70 capsules – 500mg

Related Posts:

Your best source for natural herbal remedies, cleanse products, herbal teas, supplements, castor oil pack & much more.
ቃተኛ - Katenga - Spicy, buttery goodness snack
Home decor photo galary

Your Best source for Natural Herbal Remedies, Cleanse/Detox Products and Much More

Click to See!

Official PayPal Seal

FOR ASSISTANCE

CALL

703 608 7984

Email:

lakech@lakechkebede.com

100% SAFE & SECURE SHOPPING

Print Print | Sitemap Recommend this page Recommend this page
Copyright © 2017 Lakech Kebede - All Rights Reserved